Canadian Orientation Abroad Participant Workbook
Canadian Orientation Abroad Participant Workbook
የካናዳ የቅድመ ጉዞ ገለጻ የተሳታፊዎች መልመጃ/መማሪያ
ወደ ካናዳ ለሚገቡ አዲስ መጪዎች የሚያገለግል መመሪያ
ወደ ካናዳ ለሚገቡ አዲስ መጪዎች የሚያገለግል መመሪያ ስለ ፕሮግራሙ የበለጠ መረጃ ለማግኘት እባክዎን COA webpage.ይጎብኙ
የካናዳ ቅድመ ጉዞ ገለጻ የተሳታፊዎች ፕሮግራም በካናዳ አለም ዓቀፍ ኢሚግሬሽን፣ ስደተኞች እና ዜግነት አነሳሽነት የሚረዳ ሲሆን በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በኩል 100 በሚሆኑ ቦታዎች በየአመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ይተገበራል ::
የካናዳ ቅድመ ጉዞ ገለጻ የተሳታፊዎች መማሪያ/መልመጃ መፅሐፍ ስደተኞች ወደ ካናዳ ከመስፈራቸው በፊት ማወቅ ያለባቸውን ተግባራዊ መረጃ ያቀርባል፣ በዚህም ስለ አዲሱ ሕይወታቸው በመረጃ የተደገፈ ውሳኔ ማድረግ ይችላሉ። መማሪያ/መልመጃ መፅሐፉ የያዘው መረጃ በቀላል ቋንቋ እና በምስለ እይታ መንገድ የቀረበ ሲሆን ሁለቱም ትርጉም ለማስተላለፍ እና ለማቆየት ይረዳሉ:: ለክፍል ውስጥ ቅድመ መነሻ ገለፃ ክፍለጊዜዎች እና ለስደተኞች የራስ ጥናት የሚጠቅም መሳሪያ ነው::
የካናዳ ቅድመ ጉዞ ገለጻ የተሳታፊዎች መማሪያ/መልመጃ መፅሐፍ በካናዳ አለም ዓቀፍ ኢሚግሬሽን፣ ስደተኞች እና ዜግነት፤ ስደተኞችን የሚረዱ የውጭ አጋር ድርጅቶች፤ የመስክ ባለሙያዎች አንዲሁም ራሳቸው ስደተኞች ጋር በመመካከር የተፈጠረ ነው፥
የመማሪያ/መልመጃ መፅሐፉ የሚሸፍናቸው ርዕሶች፣ እንደ የጉዞ ዝግጅት፣ በካናዳ የመጀመሪያ ሰፈራና ህይወት፣ አገልግሎቶች፣ መኖሪያ ቤት፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ስራ፣ ገንዘብ አያያዝ እና ትራንስፓርትን ይጨምራል:: በአእምሮ ጤና ላይ መራጃ አካቷል፣ ስለ ካናዳ ቀደምት ህዝቦች፣ የተለያዩ የፆታ ዝንባሌዎች፣ የፆታ ማንነት እና መገለጫ፣ ወሲባዊ ባህሪያት እንዲሁም ስለ አካል ጉዳተኞች መረጃ በተጨማሪም በካናዳ ጣምራዊ ቁዋንቁዋ እና ስለ ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ማህበረስቦች መረጃ አሰናድቷል::በመፅሐፉ ውስጥ ብዝሃነት፣ መብቶችና ኃላፊነቶች፣ ቤተሰብ፣ ህግ አና ባህላዊ ልማዶችም ተካተዋል::
For more information about the programme, please visit the COA web page.
The Canadian Orientation Abroad (COA) programme is a global initiative funded by Immigration, Refugees and Citizenship Canada (IRCC) and implemented worldwide by the International Organization for Migration (IOM) in about 100 locations annually.
The COA Participant Workbook presents practical information that refugees need to know before they resettle to Canada, so they can make informed decisions about their new life. Information contained in the workbook is presented in simple language and in a visual manner that both conveys meaning and aids in retention. It is a tool used during in-person pre-arrival orientation sessions and during refugees’ self-study.
The COA Participant Workbook was developed in consultation with IRCC, external partner organizations who assist refugees, field experts and refugees themselves.
The workbook covers topics, such as travel preparation, initial settlement and life in Canada, which includes services, housing, health, education, employment, budgeting and transportation. It contains tailored information on mental health, Indigenous Peoples in Canada, diverse sexual orientation, gender identity and expression, sexual characteristics, as well as information about people with disabilities. It also includes a section on the linguistic duality of Canada and information about Francophone communities. Throughout the workbook, content on diversity, rights and responsibilities, family law and cultural norms is included.
Read More
- የፈጣን ምላሽ ኮዶች አጠቃቀም መመሪያ
- ምልክቶች
- ተግባራት
- 1. ስለ ካናዳ አጭር መግለጫ
- 2. ጉዞ
- 3. ድጋፍ እና አገልግሎቶች
- 4. መኖሪያ ቤት
- 5. ጤና
- 6. ትምህርት
- 7. ሥራ
- 8. ገንዘብ አያያዝ
- 9. መጓጓዣ/ትራንስፖርት